top of page
የንብረት መግለጫ
ዝርዝር መግለጫ፡
🏢የሚሸጥ ህንፃ - ጀርመን አደባባይ አካባቢ
✨G+6
✨ጀርመን አደባባይ አካባቢ
✨ከዋናው ቀለበት መንገድ አንድ ብሎክ ጀርባ
✨362 ካሬ
✨ህንፃው ለሆቴል አላማ የተገነባ
✨26 ክፍሎች
✨7 ተጨማሪ ሰፋፊ ክፍሎች ያሉት ለሬስቶራንት ✨ለባር ለተለያየዩ አላማወች የተገነቡ
✨በአሁን ሰአት ለ አፓርትመንት ተከራይቶ
✨ወርሃዊ ገቢ ያለው
💸ባንክ 50 ሚልዮን አለበት
💰ጠቅላላ ዋጋ 100 ሚሊዮን (ድርድር አለው)
👆2% ኮምሽን ለስራችን እናስከፍላለን
🔴 ለተጨማሪ መረጃና ፎቶዎች የሽያጭ ወኪሉን ያግኙ፡፡
🔴 For more information and photos, contact the sales agent.
Benji-
Phone: +251 942 55 55 50
Whatsapp: +251 988 22 35 31
የእውቂያ ወኪል
Benji
+251 942 55 55 50
የንብረት ዝርዝሮች
የንብረት አይነት
Mixed-Use Property
መኝታ ቤቶች
26
መታጠቢያ ቤቶች
18
መጠን
362 m²
ወለሎች
6
የተገነባው ዓመት
2018
የንብረት ቦታ
German Square, Addis Ababa, Ethiopia
bottom of page


